እግዚአብሔር የሰውን ዋና ነገር ይፈልጋል:: ልባችንን:: የሰው ሁለንተና በልቡ ካለው ሀሳብና ፈቃድ ጋር የተያያዘ ነው:: ስለዚህ በፊቱመልካም እንዲሆንልን እንታዘዘውና እንገዛለት ዘንድ ጌታ ልባችንን እንድንከፍት ፈቃዱንም ከቃሉ ምክር እንድንቀበል ይጠይቀናል:: ሰምቶ ለሚከፍት ከጥፋት መዳን ይሆንለታል:: የተራቆትንበት ጉድለታችንም ይሞላል:: በረከትም ወደ ህይወታችነ ይመጣል::
* ለወዳጃችን ለጌታ ኢየሱስ ልባችንን ላለመክፈት ምክንያት አይኑረን::
view more