እግዚአብሔር በልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ወደ መንግሥቱ ሲያስገባን ሁለንተናችንን ለራሱ ሊያደርግ ነው:: ለእርሱ ልንሆን ነው:: የአማኝ ደስታና እረፍት ለጌታ መሆኑ ነው:: ነገር ግን ለእርሱ ባልሆንበት በግል ደረጃም ሆነ እንደ ቤተክርስቲያን ከክብሩና ከሰላሙ የጎደልን እንሆናለን::
ስለዚህ በጊዜውም አለጊዜውም በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ለጌታ ልንሆን ፈቃዱም በእኛ ሊፈፀም ቤተክርስቲያንም የበረከት የሰላምና የመፅናኛ ስፍራ ልትሆን ይገባታል::
view more