የዛሬ ጥያቄዎች
1. ሊሰራን ወደ እኛ የሚመጣውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት ነው በምን መንገድ እንደሚሰራን የምናውቀው?
2. ሰማያዊ ጥበብ ለቤታችን የሚጠቅመን ምንድን ነው?
3. ለጌታ ፍቅራችንን የምንገልጥበት ቃል ነው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
4. የተገለጠልን፣ የተሰጠን እና የሆነልን ነገሮች ምንድን ናቸው?
5. በእኛ ስለሚበዛው ህይወት ብታብራራልን።
6. ዐይናችን ወደ ጌታ እንዳናነሳ ችግራችን ምንድን ነው?
view more