የዛሬ ጥያቄዎች
1. በደማቸው እንዲናገሩ የማይሰወሩ ነቢያት አሉ የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። ይህንንስ እንዴት ነው የምናውቀው?
2. ሰውን ይቅር ማለት ፈጽሞ ነገርን መተው ማለት ነው ወይ?
3. እግዚአብሔር በችግር ግዜ አዚሁ ተቀመጡ ቢለል ድምፁን እንዴት ነው የምንለይው?
4. አድርጉልን የምንል ከሆነ አላደግንም ማለት ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
5. ጠባዬ ነው ብለን የምናደርገውን ነገር እንዴት ነው ማስተካከል የምንችለው?
6. በአላፊነት ያለ ሰው በበቂ ምክንያት ሀላፊነቱን መወጣት እንደማይችል ቢናገር ይህ እድገት ሊሆን ይችላል?
7. በተቸገርን ሰዓት ብቻ ሳይሆን በተሳካልን ግዜ የተከፈተ ዐይን ሊኖረን ይገባል ማለት ነው?
8. እግዚአብሔርን መታዘዝ ማለት መሰወር ማለት ነው?
view more