የዛሬ ጥያቄዎች
1. 1ኛ ቆሮንቶስ 14፡34-37 የሴቶችን አገግሎት በተመለከተ ይህ ክፍል እንዴት ነው የሚገለጠው?
2. ኤፌሶን 6፡18 “ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ” ይህ ክፍል ይብራራልን።
3. ምሳሌ 29፡25 ሰውን በመፍራት እና በማክበር ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
4. ሰው በሚያልፍበት ነገር ማንነቱ ይገለጣል የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
5. በምንሰማውና በምናየው ነገር ስንፈራ እንገኛለን ያ ማለት የእግዚአብሔር ፍርሀት የለንም ማለት ነው?
6. ኢዮብ 23፡10 የአማኝ እረፍቱ እሱ ያውቃል ማለቱ ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
7. 1ኛ ዮሐንስ 3፡21-24 የተጨበጠ መረዳት ከሌለን ስንቆሽሽ አናውቀውም ስለዚህ የእምነታችን መለኪያ ስሜታችን ነው የሚሆነው የሚለውን ሀሳብ ግልፅ አድርግልን።
8. 2ኛ ቆሮንቶስ 12፡8 ለችግሮቻችን አጥብቀን እንፀልያለን እንጂ እግዚአብሔርን ለመስማት ብቁ አይደለንም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
view more