የዛሬ ጥያቄዎች
1. ምሳሌ 29፣24 የእኛ ያልሆነውን ነገር መውሰድ ሌብነው ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
2. ለአገልጋዮች ማድረግ ያለብን በጎ አድራጎት ምን ድረስ ነው?
3. ወደ ፊት እንዳንሄድ ህይወታችንን የያዚ ነገሮች አሉ ስለዚህ ብዙዎች ያላመለጡ ክነገሮች ጋር ያልተፋቱ ብዙዎች ናቸው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
4. ምሳሌ 29፣27 ሰዎች መልካም ሲያወሩልን እንጠንቀቅ የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
5. ጸጋን መቅመስና ተቀባይ መሆን የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
6. ያነበብነው ቃሉን መያዝ ካልቻልን እንዴት ነው ትንቢትን በቃሉ መመርመር የምንችለው?
7. ከሌላ ቤተ ክርስትያን መጥተው ትንቢትን ሲናገሩ ሀሰት መሆኑን እንዴት ነው የምናውቀው?
view more