የዛሬ ጥያቄዎች
1. ኢዮብ 19፡25-27 እኛ የምናልፍበት ችግር ወይም መከራ የእግዚአብሔር ክብር መግለጫ እንደሆነ የማውቅበት መንገድ ምንድን ነው?
2. ትዕግስት የሌለን ሰው ከሆንን እግዚአብሔር አያገኘንም ማለት ነው?
3. ዮሐንስ 3፡13 ያለንን ጥበብ እና ማስተዋል የምናሳይበት መንገድ አለ ወይስ ቃሉን ማንበባችና መጸለያችን ነው?
4. ሰዎች በሰማያዊ ጥበብ ይናገሩን ወይም የራሳቸውን ጉድለት መሸፈን ይህን እንዴት ነው የምንለየው?
5. ብዙ አማኞች አሉ ነገር ግን ለተቀደሰ ሰልፍ ግን ብቁ አይደሉም የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
6. ምሳሌ 29፡9 ጠቢብ ይጣላል ወይ? ጠቢብ የሚጣላው ከሀጢያት ጋር ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
7. በህይወታችን የሚይልፈው መፍራትና መታወክ መሆኑን እንዴት ነው የምናውቀው?
view more