የዛሬ ጥያቄዎች
1. ምሳሌ 29፡5 ከወዳጆቻችን ጋር ስህተትን ስህተት ካላልን የራሳችንን ፅድቅ የለንም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
2. ለወንድሙ መብራት መሆን ያልቻለ ጽድቅ የለውም የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
3. ከምስጋና ህይወት እንዴት ነው ወደ ማጉረምረም ህይወት የምንመጣው?
4. እግዚአብሔር የደበቀውን አንዳንድ ግዜ እኛ ልናወጣው እንፈልጋለን ይህ ደግሞ ዋጋ ያስከፍለናል የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
5. ለእስላም ወንጌልን ለመንገር ቁራን ማንበብ ጥሩ ሀሳብ አይደለም ወይ?
6. ሰማያዊ ጥበብን ከምድራዊ ጥበብ እንዴት ነው የምንለየው?
7. ሰማያዊ ጥበብ በህይወታችን የማይገለጠው በምን የተነሳ ነው?
view more