የዛሬ ጥያቄዎች
1. እግዚአብሔር ሰውን እንዲያነሳ ሰው በመጀመሪያ መጣል አለበት ወይ?
2. ከሁሉ መጣል በሗላ ነው መነሳት ያለው ወይስ ሌላ መታል አለ?
3. በሩን የዘጋሁት እኔ ልሁን እግዚአብሔር መሆኑን እዴት ነው እንዴት ነው የምናውቀው?
4. ሰው ባለፈበት ባልተፅናናበት ለሌላውን ሰው ማጽናናት ይችላል ወይ?
5. እግዚአብሔርን በመጠበቅ እንዴት ነው ህይወታችንን የምንመራው?
6. ሰው እግዚአብሔርን ከመፈለግ ሰደ አለመፈለግ መሄድ ይችላል ወይ?
view more