-የዛሬ ጥያቄዎች
1. አማኝ ሁሉ በልሳን መፀለይ ይችላል ወይ?
2. ምሳሌ 28፡17 ሰውን መጥላት መግደል ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
3. ነፍስን መንካት እግዚአብሔርን መንካት ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
4. ፀልየን ላልተመለሰ ፀሎት ለምን ብለን ለመጠየቅ ጊዜ አለው ወይ?
5. እግዚአብሔር በጸሎት ሲናገረን ባለማስተዋል ካለፍነው በህይወታችን ሊያስከትል የሚችለው ነገር ምንድን ነው?
6. የአባት ሀጢያት በልጅ ላይ ደግሞ ለማድረግ ተያያዥነት አለው ወይ?
7. በአባት ሀጢያት ምክንያት ወደ ልጅ እንዳይመጣ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን?
8. ፊሊ1፡9-11 ቅንነት ጌታን ስናገኝ የምንቀበለው ነው ወይስ በፀሎት የምናመጣው ነው?
9. ቅን ያልሆነ ብልጥ ሰው ከጌታ ሰላም የለውም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
10. ፀሎት የሚያቅተን ለምንድን ነው?
11. አማኝ ስኬት ተብሎ የሚጠራው መክሰኑ ነው ወይ?
view more