የዛሬ ጥያቄዎች
1. በዚህ ዘመን አንድ አማኝ ሀጢያትን ሀጢያት ለማለት ምንድን ነው ማድረግ ያለበት?
2. ፀሎታችን ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ መለወጥ የለበትም ወይ? እንዴት ነው ወደዚህ ሀሳብ ማዘንበል የምንችለው?
3. በፀሎት መቆየት ማለት በአካል መቆየት ማለት ነው? ስንጸልይ ብዙ የጸሎት ርዕሶች ይመጣልናልና ይህን ምንድን ነው ማድረግ ያለብን?
4. አንዳንዴ ነገር የሚከብደን ጸልየን በትዕግስት ስለምንጠብቅ ነው የሚሆንብን?
5. ሰው ሊያምን ግን ላይጸልይ ወይም ሊጸልይ ግን ላያምን ይችላል ወይ?
6. ደጋግመን ከመጸለይ ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ መግባት የምንችለው እንዴት ነው?
view more