የዛሬ ጥያቄዎች
1. ሰዎች ጌታ አለን በማለት ዶክተር ያዘዘላቸውን መድሐኒት ባለመውሰዳቸው የሞቱ ሰዎች አሉ እዚህ ጋር ምኑ ጋር ነው ስህተት ያለው?
2. እግዚአብሔር ከፊታችን ካላየነው ነጋችን ጨለማ ነው የሚሆነው የሚለው ይብራራልን?
3. እግዚአብሔር ያላስቀደመ የውድድር አቅሙ ደካማ ነው የሚለው ይብራራልን?
4. ጠንካራ አህምሮ ያለው ሰው ራሱን ደብቆ ለሌላ ሰው ሌላ ባህሪ ሊያሳይ ይችላል የሚለውን ወደ አማኝ ህይወት ስናመጣው እንዴት ነው?
5. የተጠላ ሰው ምንድን ነው ማድረግ ያለበት?
6. የምናልፍበትን ህይወቴ ነው ብለን እንደ ጳውሎስ መቀበል የሚያቅተን ለምንድን ነው?
view more