የዛሬ ጥያቄዎች
1. ሳምሶን የእግዚአብሔር ቅባት አለው ነገር ግን ቤተሰቦቹ የሚሉትን አይሰማም ነበር ይህ ደግሞ አለማዊ ክርስትያንን ይመስላል የሚለው ይብራራልን።
2. እግዚአብሔርን መናፈቅ እና መጠማት ቃሉን ከተለያየ ቦታ እየሰሙ መሰብስብ ነው ወይ?
3. ፆምን እንዴት ነው የምንፆመው?
4. እንደ ቀልድ አድርገን በተናገርነው ነገር የተጎዱትን ልጆች እንዴት ነው መመለስ የምንችለው?
view more