የዛሬ ጥያቄዎች
1. ኤፊሶን 4፡17 “...በአህምሮ ከንቱነት ከእንግዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ።” በአህምሮ ከንቱነት የሚለው ይብራራልን።
2. ታካች የሆኑትን ልጆች እንዴት ነው መመልስ የምንችለው?
3. ትንቢት ተነግሮላቸው ለህብረተሰቡ ሸክም እየሆኑ ያሉታን ልጆች እንዴት ነው ልንመራቸው የምንችለው?
4. ስልጣናችንን ካልተጠቀምን ልጆቻችን ሊታዘዙልን አይችሉም የሚለው ይብራራልን።
5. ትዕግስት ስናጣ የእግዚአብሔር ወደ ሚመስል ነገር ፈቀቅ እንላለን የሚለውን ብታብራራልን።
6. የምንሰብከው ህይወታችንን ይሁን እምነታችንን መሆኑን እንዴት ነው የምናውቀው?
7. ክርስቶስን ከሰበክን በመከራ ቀን እሱን ማሳየት ቀላል ነው ነገር ግን እምነታችንን ከሰበክን በችግር ጊዜ መቆም አንችልም የሚለው ይብራራልን።
view more