እግዚአብሔር ባዶ ወደሆነው ህይወታችን ሲመጣ ለክብሩ ምስጋና ሊያደርገን ታሪካችንንም ሊለውጥ ነው:: በጉድለታችንና በባዶነታችን ጊዜ አጠገባችን ሊቆም የሚወድ ችግራችንንም የሚካፈል ማግኘት ጭንቅ ነው:: ቢገኝም አብሮን የመቆም ችግራችንንም የመካፈል ሀቅሙ ጥቂት ነው:: ክፉውም ይህን ሁኔታችንን ምክንያት አድርጎ ተስፋ ሊያስቆርጠን የሚጠቀምበት ይሆናል:: ጌታ ግን ጉድለታችንን ሊሞላ ሊያቆመንም ተችሎታል:: ስለዚህ ሰው ሁልጊዜም የሚመስለው የተሞላውን ነው::
በዚህ መልዕክት ባዶነታችን በምን ሊምላ እንደሚገባው እንዴት እንደሚሞላም እንማራለን::
view more