ከውድቀት በኃላ በሰው ልጅ ላይ መጀመሪያ የተገለጠው የሰው ጠላት ፍርሀት በሰው ላይ ሰልጥኖ ይኖራል:: በውስጥ ፍርሀት በውጭ ፍርሀት በማግኘት ፍርሀት በማጣትም ፍርሀት:: ከዚህ የፍርሀት ባርነት ነፃ መውጫ መንገዱ አንድ ነው:: እርሱም እግዚአብሔርን መፍራት ነው::
እግዚአብሔርን የሚፈራ እርሱ እንደ ቃሉ ይኖራልና በእግዚአብሔር ላይ ያለው መታመን የበረታ ነው::ሰለዚህ የክፉው ስራና ማስፈራራቱ በእርሱ ላይ ሀቅም አይኖረውም::
view more