የዛሬ ጥያቄዎች
1. በዮሐንስ ምዕራፍ 9 ላይ ዐይኑ የተፈወሰው ሰው ጌታን ከተፈወሰ በሗሏ ከማግኘቱ በፊት ምስክርነቱ ትክክል አልነበረም የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
2. ጌታን አግኝተውም ሆነ ሳያገኙ ጌታን የተከተሉ ሰዎች አሉ የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
3. ቤተክርስትያም በመከራ ካላለፈች ለጌታ መሆን አትችልም ወይ?
4. “ፊተኛው አዳም ህያው ነፍስ ሆነ ሗለኛው አዳም ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ” የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
5. አማሊቅ የማን ዘር ነው?
6. ሰይጣን ሀጢአት ሲሰራ ይህ አለም ቀውስ ውስጥ አልወደቀም ሰው ግን ሀጢያት ሲሰራ ፍጥረት ሁሉ ወድቃል ለምንድን ነው?
7. ብዙ ተምረን ወደ ተማርነው የማንደርሰው ለምንድን ነው
view more