የአማኝ አንዱ የደህንነት ትሩፋት ቅዱሱን ጌታ እግዚአብሔርን ማገልገል ነው:: ነገር ግን የምናገለግለውን ጌታ እንደሚገባ ልናውቀው የተገባ መሆኑ ዋና ነገር:: የነገሮቻችን ሁሉ መፍቻ ቁልፍ እርሱን ማወቅ ነውና::
እግዚአብሔር ራሱን የሰወረ አምላክ አይደለም:: ነገር ግን እኛ እርሱን ለማወቅ ያለን ፈቃድ ደግሞም አካሄዳችን ወሳኝ ነገር ነው::
በዚህ መልዕክት እንደ ቃሉ እግዚአብሔርን እንደሚገባ የምናውቅባቸውን መንገዶች በስፋት እንማራለን::
view more