በዚህ በክፉው በተያዘ ደግሞም ወደ ጥፋቱ እየፈጠነ ባለው አለም ያለን የእግዚአብሔር ልጆች በሁሉ ነገር ንቁ ልንሆን ያስፈልጋል:: ንቁ ያልሆነ ከሚታየው አልፎ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነውን ዘልቆ የማያይ እርሱ ለዘመኑ ባዳ ነው::
ይህ መልዕክት በህይወታችን ንቁ እንድንሆን ደግሞም በፊታችን ከቆመው ከሚያስፈራራንና ከሚያስጨንቀን ችግራችን ይልቅ የምናመልከው አምላክ እርሱ ትልቅ እንደሆነ እናይ ዘንድ ያነቃቃናል::
view more