የእግዚአብሔር ቃል ሰው ከታናሽነቱ ጀምሮ ሀጢአተኛና ከእግዚአብሔር ክብር የጎደለ ደግሞም ከሀጢአት የተነሳ በእግዚአብሔር ፊት ሊቆም የማይችል እንደሆነ ይናገራል:: ይሁን እንጂ ግዚአብሔር ሰውን ከመውደዱ የተነሳ በራሱ ምረጫ እንደገና በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ወደ ክብር ሊያመጣው ወደደ::
በዚህ መልዕክት ድንቅ የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ደግሞም የእኛን የአማኞችን ማንነት በምድር ላይ ባለ አጭር ዘመናችንም ሊኖረን የሚገባውን ኑሮና እንዲሁም ደግሞ የህይወት መዳረሻችንንም በስፋት እንማራለን::
view more