አማኝ ህይወቱ ጌታን የሚከተል ተልዕኮ ያለው በዚህ ምድር በአላማ የሚኖር ነው:: ተልዕኮውም የኢየሱስን ሞትና ትነሣኤ በቃልና በስራ በኑሮ የመስከር ሰውንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መንስት ማፍለስ ነው:: ስለዚህ አማኝ ሁሉ በደቀመዝሙርነት ህይወት ሊመላለስ ደግሞም ለአማኝ ሁሉ በተሰጠው ስልጣን ስሙን ሊጠራና በእምነትም ስልጣኑን ሊጠቀምና ሊመላለስ የጌታ ፈቃድ ነው::
በዚህ መልዕክት የደቀመዝሙርን ህይወት ከስልጣንና ከእምነት ጋር በተገናኘ በስፋት እንማራለን::
view more