ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የእግዚአብሔር ልጆች የሆንን እና በመነንፈስ ቅዱስም የታተምን ሁላችን መሪያችን እርሱ መንፈስ ቅዱስ ነው:: እርሱ የአሁኑን ደግሞም ወደፊት የሚሆነውንም የሚያውቅ ጌታ በቀናው ጎዳና በጽድቅና በቅድስና በእውነትም እንደ ፈቃዱ ይመራናል::
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ እንሁን የእኛ መሰጠት ደግሞም ለምንሰማው ድምፅና ምሪት መታዘዝ እሺ ማለት ከእኛ የሚጠበቅ ነው::
view more