ኢያሱ በፊቱ ተሰብስቦ ላለው ለእስራኤል እግዚአብሔርን ፍሩ ብሎ አወጀ::በጉዞው ሁሉ ደግሞም ወደፈት ሊኖርበት ባለውም ምድር የእስራኤል ጉልበት እግዚአብሔርን መፍራቱ ነውና::
በክርስቶስ ኢየሱስ ከሞት ወደ ህይወት ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የተጠራን አኛ ሁልጊዜም በልባችን ሊኖር የሚገባው አንድ ነገር እርሱም ከራሳችን የሆነ አንዳች የሌለ ደካሞች እንደሆንን ነው:: በመንግስቱ ውስጥ ግን በእግዚአብሔር ሀይል እንወጣለን እንገባለን ደግሞም በእርሱ ሀይል እናገለግላለን እርሱንም ለማክበር እንኖርማለን::
view more