በቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ አንዱና ዋናው አገልግሎቱ ኢየሱስ ክርስቶስን መግለጥ ነው:: ማክበርም ነው:: የእውነት መንፈስ አርሱ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ውስጥ የሚኖር ወደ እውነት የሚመራ የሚያፅናና እና በተስፋ እንድንፀና በተዕግስት እንድንሆን ደግሞም በፍቅር እንድንኖር ያደርጋል::
ፈቃዳችንን ለእርሱ ባስገዛን መጠን መንፈስ ቅዱስ እንደወደደ ለአካሉ ጥቅም ይሆን ዘንድ ፀጋን ይሰጣል:: ፈቃዱንም ያደርጋል::
view more