የፀሎታችን ግብ የመጀመሪያው ለእግዚአብሔር ክብርን ያመጣ ዘንድ ያለመ መሆን አለበት:: ጌታ ኢየሱስ በምድር በስጋ በነበረበት ጊዜ ይናገር ከነበረውና ከፀሎቱም የምናየው ይህንኑ ነው:: የትምህርቱም ሆነ የፀሎቱ አላማ አባቱን ማክበር ነው::
እግዚአብሔርን የሚያከብር ፀሎት መልሱ የፈጠነ ነው:: ከፀሎቱ መልስ በላይ የበለጠ እግዚአብሔርን ወደ ማወቅ ያመጣናል:: እምነት ተስፋና መፅናናት ሀይልም ይሆንልናል:
view more